ነፃና በክፍያ የሚሰጡ አገልሎቶች

ክፍያ የማይጠየቅባቸው የነጻ አገልግሎቶች

  1. የሳንባ ሕክምና
  2. የኤች አይቪ ኤድስ ምርመራ
  3. የፀረ ኤች አይቪ ህክምና እና ክትትል
  4. የወሊድ አገልግሎት
  5. የድህረ ወሊድ አገልግሎት
  6. የነፍሰጡር ክትትል
  7. የክትባት አገልግሎት
  8. የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት
  9. የማህጸን በር ጫፍ ምርመራ

በክፍያ የሚሰጡ አገልግሎቶች፡-