በል/ክ/ከ/ጤ/ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ የተገልጋይ መብት እና ግዴታ

የተገልጋይ መብት፡-

  1. በጤና ጣቢያ የሚሰጡ የጤና አገልግሎት የማግኘት፤
  2. ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት የማግኘት፤
  3. ጥራቱን የማሻሻልና የመታከም፤
  4. ሚስጥር የመጠበቅ፤
  5. ክብሩን እና ሞራሉን የመጠበቅ፤
  6. ያለፈቃድ ምርመራ አለማድረግ፤
  7. በህክምና ወቅት ለሚጋጥሙ አደጋ የህክምና አማራጭ የማወቅ መብት፤
  8. የጤና መረጃ የማግኘት መብት፤
  9. በሚሰጠው አገልግሎት ቅሬታ የማቅረብ፤
  10. የምርመራ ውጤት የማግኘት፤
  11. በሰዓቱ ሀክምና የማግኘት፤
  12. ስለበሽታው ጠይቆ መረዳትና ማውቅ፤
  13. ሲታከም የዋለበትን የህክምና ማስረጃ የመጠየቅ፤
  14. ህክምና የማቋረጥ፤
  15. የጤና ጣቢያው አቅም በላይ ሲሆን ወደ ከፍተኛ ለመሔድ ሪፈራል የማፃፍ፤

የተገልጋይ ግዴታ